ተገን ጠያቂ ኤርትራውያን ስደተኞች በስዊድን፣ DW Amharic June 20, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከጀኔቭ የተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብት ኮሚሽን እንደዘገበው፣ መንግሥት በሚወስደው ብርቱ የጭቆና ርምጃና ዜጎችንም በመላ ለዐሠርተ ዓመታት ለብሔራዊ ወታደራዊ አገልግሎት ስለሚያሠማራ በየወሩ ከሞላ ጎደል 4,000 ኤርትራውያን አገራቸውን እየለቀቁ ይሰደዳሉ ።