የአፍሪቃ ሕብረትና ግብፅ DW Amharic June 19, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአፍሪቃ ሕብረት ፣ የግብፅ ጦር ኃይል በወታደራዊ መፈንቀለ መንግሥት፤ የቀድሞውን በዴሞክራሲ የተመረጡትን ፕሬዚዳንት ከሥልጣን እንዲወገዱ አድርጓል በማለት ፣ የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት መሥራች የሆነችውን ሀገር አንድ ዓመት ያህል ከአባልነት አግዶአት