ኢራቅ የገባችበት ቀዉስና የአሜሪካን ድርሻን DW Amharic June 19, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኢራቅ ዉስጥ የሱኒ ሚሊሺያዎች የሀገሪቱን ሁለተኛ ታላቅ ከተማ ሞሱልን ከያዙና በባግዳድ አካባቢም ጥቃታቸዉን ካጠናከሩ ወዲህ የፕሬዝደንት ኑሪ አልማሊኪ ሺአቶች የሚበዙበት መንግስት ህልዉና አደጋ ላይ መዉደቁ እየተነገረ ነዉ።