ኬንያ፤ ግድያና ዉዝግብ DW Amharic June 18, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኬንያ መንግሥትም ፦ ምክትል ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ በተደጋጋሚ እንዳሉት ለአሸባሪዎች ዛቻ ተንበርክኮ ጦሩን አያስወጣም።እና ለኬንያ-ሶማሊያ ዉስጥ የመዋጋት፤ኬንያ ዉስጥ የመጠቃት መወዛገቡ አዙሪት-ይቀጥላል።