የእሥራኤል ው.ጉ.ሚ. የኢትዮጵያ ጉብኝት DW Amharic June 18, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የእሥራኤል ውጭ ጉዳይ ሚንስትር አቪግዶር ሊበርማን በኢትዮጵያ ይፋ ጉብኝት አደረጉ። አቪግዶር ሊበርማን እና እሳቸው የመሩት የልዑካን ቡድን ከሀገሪቱ ባለሥልጣናት እና ከንግዱ ማህበረሰብ ጋ ተገናኝተው ሀሳብ ተለዋውጠዋል።