የአውሮፓውያን የአዲስ ግኝት ሽልማት DW Amharic June 18, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ዋና ጽ/ ቤቱ በሙዑንሸን፤ ደቡብ ጀርመን የሚገኘው፣ የአውሮፓ የአዲዲስ ግኝቶች የባለቤትነት መብት መዝጋቢና ዕውቅና ሰጪው መ/ቤት ( በጀርመንኛው Europäsche Patentamt)ከተለያዩ የአውሮፓ ሃገራት በአንድ ዓመት ውስጥ፤ የፈጠራ ውጤት ባለቤትነት መብት ለማግኘት፣ 265,690 ማመልከቻዎች ናቸው የደረሱት።