ሰመጉ እርዳታ አገኘ VOA Amharic June 17, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ - ሰመጉ ከአውሮፓ ኅብረት የሁለት መቶ ሺህ ዩሮ እርዳታ አግኝቷል፡፡ ድርጅቱ ባገኘው ድጋፍ ኢትዮጵያ ውስጥ ተዘግተው የቆዩ ቢሮዎቹን እንደሚከፍት አስታውቋል፡፡ ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡