የወንዞች ብክለት በአዲስ አበባ DW Amharic June 17, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic እንደኦክስጅን ሁሉ ለፍጥረታት እጅግ አስፈላጊ ከሆኑ ነገሮች አንዱ ዉሃ መሆኑ ይታወቃል። የፍጥረታት መሠረት የሆነዉ ዉሃ ለምግብ የሚሆኑ ተክሎችን በማብቀል ነፍስ ለማቆየት ሲፈለግ እሱ ራሱ በልዩ ልዩ ነገሮች ተበክሎ የበሽታ መንስኤ ሲሆን አሳሳቢነቱ ያኔ ነዉ።