ኤርትራዉያን ስደተኞች ወደጣሊያን መላካቸዉ DW Amharic June 17, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ጀርመን ኤርትራዉያን ተገን ጠያቂዎችን ወደጣሊያን መመለስ መጀመሯ እያነጋገረ ነዉ። ዛሬ ጠዋት የጀርመን ፖሊሶች ሶስት ኤርትራዉያንን ወደጣሊያን ልከዋል።