አቡጊዳ – መድረክ በአዋሳ ከተማ ያደርገው ሰልፍ (ፎቶዎች ይዘናል) Abugida June 17, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የብዙ ድርጅቶች ስብስበ የሆነው መድረክ በአዋሳ ከተማ ቅዳሜ ሰኔ 7 ቀን በጠራዉ ሰላማዊ ሰልፍ በርካታ ሕዝብ በመገኘት ድምጹን እንዳሰማ የደረሰን ዘገባ አመለከተ። መድረኩ ከጥቂት ሳምንታት በፎኢት በአዋሳ ሕዝባዊ ስብሰባ አድርጎ የነበረ ሲሆን ፣ በአዲስ አበባ የተቃዉሞ ሰልፍ ማድረጉ ይታወሳል።