የአፍሪቃ ምጣኔ ሐብት፤ ዕድገቱና እንቅፋቱ DW Amharic June 16, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሚንስትር ደ ኤታ ዚልበርሆርን እንደሚሉት ደግሞ የአፍሪቃ ዕድገት እንዲቀጥል ዕድገቱ የአፍሪቃዉያን በሙሉ መሆን አለበት።የሕዝቡን የምግብ፤የጤና እና የትምሕርት ፍላጎት ማሟላት-አንድ።መልካም አስተዳድር እና የመሠረተ-ልማት አዉታርን ማስፋፋት-ሰወስት።