ኢራቅ፤ የጀርመኑ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማስጠንቀቅያ DW Amharic June 15, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢራቁን ቀዉስ አስመልክቶ የጀርመኑ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፍራንክ ቫልተር ሽታይን ማየር፤ በአካባቢዉ ላይ ያሉት ሀገራት ኃላፊነቱን እንዲወስዱ ጠይቀዋል።