የሶማሊያ ሠላምና ተመድ DW Amharic June 13, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአሸባብ ጥቃት፤የጎሳ ግጭት እና በመንግሥት ባለሥልጣናት መካከል ያለዉ ሽኩቻ እልባት ካላገኘ የሐገሪቱን ቀና ጉዞ ሊያሰናክለዉ እንደሚችል መልዕክተኛዉ አስታዉቀዋል