የዓለም የእግር ኳስ ዋንጫ ውድድር መክፈቻ፣ DW Amharic June 12, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዘንድሮው የዓለም የእግር ኳስ ዋንጫ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት እንሆ ከአንድ ሰዓት ተኩል ገደማ በኋላ በሳዖ ፓውሎ ስታዲየም በደመቀ ሥነ ሥርዓት ይከፈታል ተብሎ በመጠበቅ ላይ ነው። ከዚያም ሥነ ሥርዓቱ ከተጠናቀቀ ከ 2 ሰዓት ገደማ በኋላ የመክፈቻው ግጥሚያ