የውኃ እጥረት በድሬዳዋ DW Amharic June 12, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የድሬዳዋ ከተማ ነዋሪዎች በየቀኑ የውኃ አቅርቦት ችግር እንደሚያጋጥማቸው በመማረር ገልጸዋል። ችግሩ መኖሩን እንደተገነዘበው ያመለከተው የከተማይቱ አስተዳደር የሕዝቡን ችግር ለማቃለል የሚያስችል ርምጃ መውሰድ መጀመሩን አስታውቋል።