የአራት የኤርትራ ካቶሊካውያን ጳጳሳት ድሁፍ የኤርትራን አጠቃላይ ሁኔታ ገመገመ VOA Amharic June 11, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አራት የኤርትራ ካቶሊካውያን ጳጳሳት “ወንድምሕ የት ነው?” የሚል ጥያቄ ርእሱን ያደረገ ባለ 33 ገጽ ጽሁፍ አቅርበዋል።ጳጳሳቱ ሐዋሪያዊ መልእክት ያሉት ጽሁፍ በኤርትራ ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ የሚገመግምና ለችግሮች መፍትሄዎች እንዲፈልጉ ጥሪ የሚያያቀርብ ጠለቅ ያለና ጥንቃቄ የተመላበት አቀራረብን ያዘለ ነው።