የመኢአድና የአንድነት ፓርቲዎች ሥምምነት DW Amharic June 11, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተቃዋሚ-ይባሉ ገዢ፤ ያገር ዉስጥ ይሁኑ የዉጪ ለመተባባር፤ ግንባር ለመፍጠር፤ ለመዋሐድ ሲዋዋሉ፤ መዋዋላቸዉ በተነገረ ማግሥት መለየያየት፤ መጣላት መወቃቀሳቸዉ ከመደጋገም አልፎ-ተለምዷል።ያለፈዉ ላለመደገሙ ለጊዜዉ ማረጋገጫ የለም። ካለም አቶ ስዩም «ተምረናል» ያሉት ነዉ።