የደቡብ ሱዳን ተፋላሚ ኃይላት ስምምነት DW Amharic June 11, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢጋድ አባል ሃገራት መሪዎች ትናንት በደቡብ ሱዳን ጉዳይ ላይ ከተነጋገሩ በኋላ ማምሻውን ባወጡት መግለጫ መንግሥትና አማፅያን ከዚህ ቀደም የተፈራረሟቸውን ሁለት የተኩስ አቁም ስምምነቶች ባለማክበራቸው ቅር መሰኘታቸውን ሳይገልጹ አላለፉም ።