የአራት የአውሮጳ ህብረት ሀገራት መሪዎች ስብሰባ DW Amharic June 10, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የስዊድን ጠቅላይ ሚንስትር ፍሬድሪክ ራይንፌልት ትናንት በሀርፕሱንድ ከተማ የጠሩት ሦስት የአውሮጳ ህብረት አባል ሀገራት መራሕያነ መንግሥት የተካፈሉበት ጉባዔ ዛሬም ቀጥሎ ዋለ። በዚሁ የሁለት ቀናት ስብሰባ ላይ የተጋበዙት የጀርመን መራሒተ