«አገርህስ እምን ደረጃ ላይ ትገኛለች?» – የኤርትራ ካቶሊካዊያን ጳጳሳት VOA Amharic June 9, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኤርትራ ካቶሊካዊት ቤተ-ክርስቲያን አራት ጳጳሶች የኤርትራዊያን ወጣቶች እልቂትና የሚታየው ፍልሰት ያሳሰባቸው መሆኑን ገለፁ።