ግብፅ፤ አል ሲሲ ቃለ መሃላ ፈፀሙ DW Amharic June 8, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የቀድሞው የግብፅ ጦር ዋና አዛዥ አብደል ፋታህ አል ሲሲ አዲሱ የግብፅ ፕሬዚዳንት ሆነው ዛሬ ቃለ መህላ ፈፀሙ። ከአረብ የፀደይ አብዮት ሶስት ዓመት በኋላ እና የረዥም ዓመታት የሀገሪቱ መሪ ከሆስኒ ሙባረክ በኋላ ዳግም ከሀገሪቱ ጦር በመሪነት ሲሰየም ይህ የመጀመሪያው ነው።