የብሔራዊ ፈተና እና ተፈታኞች DW Amharic June 6, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኢትዮጵያ ውስጥ ወቅቱ በአገር አቀፍ ደረጃ ተማሪዎች ፈተና የሚወዱበት ነው። ፈተና ያጠናቀቁ የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች እፎይ ብለው ውጤታቸውን በሚጠባበቁበት ሰዓት የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የመጨረሻዎቹን ቀናት በጥናት ተያይዘውታል።