ጀርመናዉያን ባለ ኃብት በአፍሪቃ DW Amharic June 6, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የጀርመን አፍሪቃ ኤኮኒሚ ማኅበር እና አንድ በእንግሊዘኛ መጠርያዉ « ቱ ቢ አሄድ » «እንዳትቀደሙ» የተሰኘዉ የምርመራና እና የጥናት ተቋም አፍሪቃ ገብቶ ለመሥራት ግዜዉና ሁኔታዉ ከምንግዜዉም በላይ አመች ነዉ፤