ተቃውሞ በፈረንሳይ ለማንዴላ በታሰበው ጎዳና ላይ DW Amharic June 5, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በቅርቡ ፤ በአውሮፓው ሕብረት አባል ሃገራት በመላ በተካሄደው የአውሮፓ ፓርላማ የህዝብ እንደራሴዎች ምርጫ ፤ ፈረንሳይ ውስጥ ፤ ብሔራዊ ግንባር (ፍሮ ናስዮናል) የተሰኘው የቀኝ አክራሪ ንቅናቄ ሰፊ ድምፅ በማግኘት ለመወከል መቻሉ በአገር አቀፍና