ዩኤስ አሜሪካ፣ምሥራቅ አውሮጳ እና የፀጥታ ጥበቃው ትብብር DW Amharic June 4, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ትናንት በፖላንድ መዲና ዎርሶ የአውሮጳ ጉብኝታቸውን የጀመሩት የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ሀገራቸው የምሥራቅ አውሮጳ ሀገራት ደህንነታቸውን እና ፀጥታቸውን ለማስጠበቅ በሚያደርጉት ተግባራቸው ላይ ከጎናቸው በመቆም