የጀርመን ወጣቶች የሳይንስና ቴክኖሎጂ ውድድር፤ DW Amharic June 4, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከ 2 ሳምንት በፊት በዚህ ክፍለ ጊዜ ባቀረብነው ዝግጅት፣በብሪታንያ ከ 300 ዓመታት በፊት በፓርላማ ተመክሮበት ከጸደቀ በኋላ የተጀመረው፤ ለሕብረተሰብ ጠቀሜታ የሚሰጥ፤ «ሎንግትውድ የሳይንስና ሥነ ቴክኒክ ሽልማት ፣ አሁንም ደንቡ የጸደቀበት 300ኛ