የአፍሪካና የአሜሪካ የኢነርጂ ትብብር VOA Amharic June 3, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአፍሪካና የዩናይትድ ስቴትስ የኢነርጂ ሚኒስትሮች ጉባዔ ዛሬ፤ ማክሰኞ፣ ግንቦት 26 ዓ.ም አዲሳባ ላይ ተጀምሯል።