በናይጀሪያ ታጋቾችን ለማስፈታት የሚጠይቅ ተቃውሞ መከልከሉ DW Amharic June 2, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የናይጀሪያ መንግሥት ቦኮ ሀራም ባለፈው ሚያዝያ ያገታቸውን ልጃገረዶች እንዲያስፈታ በመጠየቅ ሕዝብ ተቃውሞ እንዳይወጣ የሀገሪቱ ፖሊስ ከለከለ።