የፍልስጤም ጊዜያዊ መንግሥትና እስራኤል DW Amharic June 3, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የፍልስጤም ራስ ገዝ መስተዳድር ጊዜያዊ ተጣማሪ መንግሥት መመስረቱ ትናንት ይፋ ከሆነ በኋላ በዮናይትድ ስቴትስ እና በእስራኤል መካከል ከፍተኛ የአመለካከት ልዩነት ተፈጥሯል።