የሰዎች ለሰዎች መሥራች ካርልሄንዝ ብዮም አረፉ VOA Amharic June 2, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከአምስት ሚሊየን በላይ ኢትዮጵያዊያንን በተለያዩ ፕሮጀክቶች የደረሱት፣ ከ360 በላይ ትምህርት ቤቶችን፣ ሦስት ሆስፒታሎችን ወደ መቶ የሚጠጉ ክሊኪኮችን፣ የጤና ጣቢያዎችንና የጤና ኬላዎችን የገነቡት ካርልሄንዝ ብዮም አርፈዋል፡፡