የአሜሪካ ኤምባሲ አዲስ አበባ ላይ የሽብር ጥቃት ማስጠንቀቂያ አወጣ VOA Amharic June 2, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አል-ሻባብ ኢትዮጵያ ውስጥ የሽብር ጥቃት ሊያደርስ እንደሚችል ሪፖርቶች እየደረሱት መሆኑን አዲሳባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ገለፀ።