የገዳ ሥርዓት አራማጅ ድርጅት ፓርቲ እና ዓላማው
የገዳ ሥርዓት አራማጅ ድርጅት የተባለ አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ ትናንት በአዲስ አበባ የመጀመሪያውን ጠቅላላ ጉባዔ አካሄደ። የአዲሱ ፓርቲ አባላት ከአመራሩ ጋ በበርካታ ጉዳዮች ላይ መክረዋል።