የብራስልስ አይሁዳውያን ቤ/መዘክር ግድያ ተጠርጣሪ መያዝ DW Amharic June 2, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic እአአ ግንቦት 24፣ 2014 ዓም ቅዳሜ ከቀትር በኋላ ዘጠኝ ሰዓት ላይ ብራስልስ፣ ቤልጅየም በሚገኝ አንድ የአይሁዳውያን ቤተ መዘክር ውስጥ ተኩስ ከፍቶ ሦስት ሰዎች የገደለው ተጠርጣሪ ባለፈው ዓርብ በቁጥጥር ስር መዋሉ