በአፍሪቃ የሚታየው የኤኮኖሚ ዕድገት እና ድህነት DW Amharic June 2, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በአማካይ በያመቱ ከአምሥት ከመቶ ኤኮኖሚያዊ ዕድገት በላይ በማስመዝገብ ላይ የምትገኘዋ አፍሪቃ በዓለም የተከሰተው የፊናንስ ቀውስ ያስከተለውን መዘዝ ከሌሎች አውሮጳውያት ሀገራት በተሻለ ሁኔታ መቋቋም ችላለች። ለዚህም እርግጥ፣