ከሰዎች፤ለሰዎች-የኖሩት ሰዉ ስንብት DW Amharic June 2, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ግርማ-ሞገሳሙ ሽማግሌ ከልብ የመነጨ ፈገግታ ለገሰኝ።ክንዱን እያያሻሸሁ ሳዋራዉ--- አንዳድ ባልደረቦቹን ጠየቀኝ።ከሚጠይቀኝ ሰዎች አንዳዶቹን ከጥቂት ጊዜ በፊት አግኝቷቸዉ ነበር--» እና አከሉ ፀሐፊዋ---«ካርል የማስታወስ ችሎታዉ እየከዳዉ መሆኑን የተገነዘበ መሰለኝ።»