የህዝብ ጤንነትና ሀኪሞች DW Amharic June 1, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዓለም የጤና ጥበቃ ድርጅት፤ በቅርቡ ያወጣው የመጠርዝር ጥናት ውጤት እንደሚያስረዳው፤ በህክምና ርዳታ የሰዎች ዕድሜ ከጊዜ ወደ ጊዜ በመራዘም ላይ ነው። ባለፉት 2 ዐሠርተ ዓመታት በዓለም ዙሪያ በአማካይ የ 9 ዓመት ጭማሪ አሳይቷል።