ኢትዮያዊዉ ባለሐብት DW Amharic May 30, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አስ መሐመድ ከግመልና ፍየል ጠባቂነት እራሳቸዉን ለዉጠዉ ዶቢ በተባለ በረሐማ አካባቢ ጨዉ በማልማት ከፍተኛ ሐብት ለማፍራት የበቁ፤ ለበርካታ ኢትዮጵያዉያን የሥራ ዕድል የፈጠሩና ችግረኞችን የሚረዱ ባለሐብት ናቸዉ