ኢትዮጵያውያን በካን የፊልም ፌስቲቫል DW Amharic May 30, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በፈረንሣይዋ ጥንታዊት ከተማ ካን ውስጥ ዘንድሮ በተከናወነው ዓመታዊ የካን ፊልም ፌስቲቫል ለመታደም በፊልም ሙያ የተሰማሩ አምስት ኢትዮጵያውያን ወደ ስፍራው አቅንተው ነበር፤ አራት ሴቶች እና አንድ ወንድ።