የሩስያ፣ የካዛኽስታን እና የቤላሩስ የኤኮኖሚ አንድነት ህብረት DW Amharic May 29, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የሩስያ፣ የካዛኽስታን እና የቤላሩስ መንግሥታት በመካከላቸው አንድ የኤኮኖሚ አንድነት ህብረት ለመመሥረት በዛሬው ዕለት ውል ተፈራረሙ። በካዛኽስታን መዲና አስታና የተፈረመው ይኸው ታሪካዊ የተባለው ውል ከስድስት