የአውሮፓ ፓርላማ ምርጫ ውጤት ያስከተለው ቅሬታ DW Amharic May 27, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ባለፈው እሁድ በ 28 ቱ የአውሮፓው ሕብረት አባል ሃገራት የተካሄደው ምርጫ ውጤት ፣በአንዳንድ ሃገሮች፤ መራጩ ህዝብ ፣ በሥልጣን ላይ ያሉትን ፓርቲዎች ለማስጠንቀቅ የወሰደው እርምጃ ተደርጎ ሲወሰድ ፤ ከዚያ የባሰ መዘዝ ይኖረዋል