የርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ የእሥራኤል ጉብኝት DW Amharic May 27, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ በመካከለኛው ምሥራቅ ያካሄዱትን የሦስት ቀናት ጉብኝት አጠናቀው ወደ ቫቲካን ተመለስዋል። ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳቱ ጉብኝታቸውን የጀመሩት ባለፈው ቅዳሜ በዮርዳኖስ ነበር። ከዚያም በነጋታው