ሪያል ማድሪድ የአውሮጳ ሻምፒዮን DW Amharic May 26, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በዓለም የውድድር መድረክ አሸናፊ ሆነዋል። ዝርዝር ይኖረናል። የዓለም ዋንጫ ዝግጅትን እንዲሁም የኢትዮጵያ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ጨዋታን በተመለከተ ዳሰሳ እናደርጋለን። የሚኪና ሽቅድምድምና ሌሎች ስፖርት ነክ ዜናዎችንም አካተናል።