በዩክሬን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ተካሄደ DW Amharic May 25, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የሩስያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በዩክሬይን ሊደረግ የታቀደዉን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የማጨናገፍ ፍላጎት አላቸው የሚለውን አመለካከት ማጥፋት እንደሚፈልጉ ተዘገበ።