አቡጊዳ – የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች በመድረክ ሰልፍ ተገኙ (ቪዲዮ ይዘናል)

የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች መድረክ በጠራው ሰልፍ ተገኝተው መፈክር ሲያሰሙ እንደነበረ የሚገልጽ ቪዲዮ በሰማያዊ ፓርቲ ፌስ ቡክ ገጽ ተለቀቀ። ሊቀመንበሩን ኢንጂነር ይልቃልን ጨምሮ፣ ሰማያዊዎች የሰማያዊ ፓርቲ ከኔተራዎችን ለብሰውና የድርጃታቸው አርማ ይዘው ሳይሆን፣ እንደ ሌላው ህዝብ ሰልፉ እንደተቀላቀሉ ቪዲዮው ያሳያል።