የወጣት ሰዓልያን እና ቀራፅያን ማኅበር DW Amharic May 23, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic «በአገራችን ኢትዮጵያ የደራስያን፤ የሙዚቀኞች ማኅበር ከተቋቋመ እጅግ ረጅም ግዜ ቢሆንም እስከ ዛሬ ሰዓልያን እና ቀራፅያን ማኅበር አቋቁመዉ ልምዶቻቸዉን ሲለዋወጡ ባለማየታችን፤ ይህን ማህበር አቋቋምን» ያለን ወጣት ሰዓሊ የዛሬዉ የወጣቶች ዓለም ዝግጅታችን እንግዳ ነዉ።