ከቦኮ ሐራም ጋር ንግግር DW Amharic May 23, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በድጋሚ ሽብር፣ በድጋሚ ግድያ፤ ናይጀሪያ ውስጥ የተከሰተው ፍንዳታ በሙስሊሞች እና ክርስቲያኖች መካከል ያለውን ግንኙነት እንዲበላሽ እያደረገው ነው ተብሏል። በርካታ ናይጄሪያውያን መንግሥት በአፋጣኝ ከቦኮ ሐራም ጋር መነጋገር ያስፈልገዋል ሲሉ ተደምጠዋል።