ግብፅና ኢትዮጵያ፣ የውይይት ተስፋ DW Amharic May 21, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በጥቁር ዐባይ ወንዟ ላይ ኢትዮጵያ ፣ የኤሌክትሪክ ኃይል ለማመንጨት በመገንባት ያለችውን ግዙፍ ግድብ ጉዳይ በተመለከተ ለመነጋገር ፣የግብፅ ው ጭ ጉዳይ ሚንስትር ነቢል ፋኼሚ ወደ አዲስ አበባ ሳይጓዙ እንደማይቀሩ ታዋቂው የመንግሥት ጋዜጣ ኧል አህራም