የአፍሪቃ እና የዐረቡ ዓለም የንግድ ም/ቤት DW Amharic May 21, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አፍሪቃ፣ የዐረቡ ዓለም እና የመካከለኛው ምሥራቅ ሀገራት እያጠናከሩት ያሉትን የንግድ ምክር ቤት ወደ አንድ የንግድ ቀጣና ለማሳደግ በሚያስችላቸው ዘዴ ላይ ከጥቂት ጊዜ በፊት ተስማምተዋል። የዛሬው የከኤኮኖሚው ዓለም ዝግጅት ትኩረት ምክር ቤቱ በሁለቱ ቡድኖች መካከል ያለውን የንግድ ግንኙነት በማሳደጉ ላይ በያዘው ሚና ላይ አድርጓል።