የአውሮጳ ምክር ቤት ምርጫ DW Amharic May 20, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በየአምሥት ዓመቱ የሚደረገው የአውሮጳ ምክር ቤት እንደራሴዎች ምርጫ የፊታችን ሐሙስ በኔዘርላንድስ እና በብሪታንያ የሚጀመር ሲሆን፣ እስከ ፊታችን እሁድ ባሉት ቀናት በ28 ቱ የአውሮጳ ህብረት አባል ሀገራት ውስጥ ይጠናቀቃል።