ማሊ ዳግም ጦርነት ተቀሰቀሰ DW Amharic May 20, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሰሜን ማሊ ኪዳል ከተማ ውስጥ የማሊ መንግሥት ወታደሮች ከቱዋሬግ አማፂያን ጋር ከባድ ውጊያ ማካሄዳቸው ተነገረ። በመንግሥትና በቱዋሬግ መካከል ድርድር ለማካሄድ የሚቻል አይመስልም ተብሏል።